ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ድጋፍ ተደረገላቸው Esubalew D January 8, 2026

ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ድጋፍ ተደረገላቸው

ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ተደረገላቸው

ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ተደረገላቸው

ድርጅቱ ከዚህ ቀደም እንደሚያደርገው የገና በዓልን ምክያት በማድረግ ፣ ኮተቤ አከባቢ ለሚገኙ አቅመ ዳካማ ወገኖቻችን የበዓል መዋያ ገንዘብ የተማሪዎች የአልበሳት የቦርሳ እንዲሁም ልዬ ልዬ ድጋፍን አደረገ

Spreading Joy to Vulnerable Families this Holiday Season! 

In the spirit of giving, our organization once again celebrated Christmas by supporting families in need within the Kotobe area. We provided holiday funds, school supplies, backpacks, and gifts for children, bringing smiles and hope to those who need it most. Together, we are making a difference and sharing the warmth of the season!

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *