ለማዕከሉ ልጆችና ለቤተሰቦቻቸው እጅግ በጣም ደስ የሚልና ትልቅ የምስራች የምያደርገው ልጆቻቸውን እኛ ጋር (በማዕከላችን) አስቀምጠው በሙሉ ልባጸውና አቅማቸው ስራቸውን ቀኑን በሙሉ ከውነው ወደ ወደቤታቸው ስመለሱ ልጆቻቸውን ከሙሉ ጤንነታቸው ጋር ተጠብቆላቸ እንደ ማየት የምስራች ምን አለ?
የልጆች ጤና መጠበቅ ለነገው ተስፋቸውና ለተሟላ እድገታቸው መሰረት በመሆኑ፣ ማዕከላችን ለልጆቹ ደህንነትና እንክብካቤ በቀጣይነት እየሰራና እያሳየ ያለው ተግባሮች በዚህ ትልቅ “የሕጻናት ማቆያ ፕሮጀክት አማካኝነት የጤና ምርመራ ሲከውን ታላቅ ደስታ ይሰማዋል። ።