ከወራት በፊት ግንባታው የተጀመረው የእንጀራ ማዕከል 80% ያህል ግንባታው በጥሩ ሁኔታ እየተጠናቀቀ ይገኛል ተባለ። ማዕከሉ እረዳት ለሌላቸው ችግረኛ ሴቶች የገቢ ምንጭ እንዲያገኙ እና በራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ በማሰብ እያሰራ ያለው ይህ የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል ለ 10 ሴቶች ቀጥታ የስራ ዕድልን የሚፈጥር ሲሆን በቀጣይም የራሳቸውን አነስተኛ ንግድ ለመጀመር ዕድል ልፈጥር ይችላል ተብሏል።
ይህ ፕሮጀክት ለሴቶቹ የገቢ መንገድ ብቻ ሳይሆን፣ ተስፋ፣ በራስ መተማመን እና የተሻለ የነገ ሕይወት መጀመሪያ ነውም ተብሏል
Construction of a injera making center is nearing completion, with 80% of the work already done. The project aims to empower women in need by providing employment for 10 women and supporting their small businesses. This initiative offers women a chance for income, confidence, and a better future.