Injera Baking Center Being Built to Empower Vulnerable Women An injera baking and training center is under construction to support 10 vulnerable women so they can earn a better income and start their own businesses. The project is being built on land provided by the government as part of a women’s empowerment program. Construction began on September 15, 2024 (መስከረም 5, 2017 ዓ.ም) and is expected to be completed and ready for operation by December 9, 2025 (ህዳር 30, 2018 ዓ.ም).
እረዳት የሌላቸውን ሴቶች ለማበረታታት የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል እየተገነባ ነው። የተሻለ ገቢ እንዲኖራቸውና የራሳቸውን ስራ እንዲጀምሩ ለ10 እረዳት የሌላቸው ሴቶች የሚሆን በመንግስት በተሰጠ መሬት ላይ የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል እየተገነባ ነው። የግንባታው ስራ በመስከረም 5 ቀን 2017 ዓ.ም ተጀምሮ በህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ላይ ለስራ ዝግጁ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይጠበቃል ። ስራው ሲጠናቀቅም 5 የእንጀራ ምጣዶች እና ለተመረጡት ሴቶች የሚሰጡ ስልጠናዎች ይኖራሉ። ይህ ፕሮጀክት የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ብቃት ለማጠናከርና የማህበረሰብ እድገትን ለማበረታታት እንደሚጠቅም ተሀገልጿል።