የአፍሪካ የህፃናት ቀን ምክንያት በማድረግ ለህፃናቶች የባንክ ሂሳብ ተከፈተላቸው Esubalew D November 14, 2015

የአፍሪካ የህፃናት ቀን ምክንያት በማድረግ ለህፃናቶች የባንክ ሂሳብ ተከፈተላቸው

የአፍሪካ የህፃናት ቀን ምክንያት በማድረግ ለህፃናቶች የባንክ ሂሳብ ተከፈተላቸው የአፍሪካ የህፃናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማዕከላችን የተዘጋጀው ፕሮግራም ለይ ለማዕከሉ ለህፃናቶች በየስማቸው የባንክ መለያ ተከፍቶ የባንክ ተቀማጭ ተደረገላቸው። ይህ ተግባር ህፃናቱ ለወደፊት ትልቅ ተስፋ እንዲኖራቸው እና የገንዘብ ተቀማጭ የማድረግ ባህል እንዲላበሱ ያበረታታል ተብሏል። በፕሮግራሙ የተሳተፉት የሸገር ከተማ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ኃላፊዎች በዚህ ተግባር እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው እንደዚህ ያሉ ተግባራት በህፃናት ሕይወት ላይ መልካም ተፅዕኖ እንደሚፈጥር ገልፀዋል።

Children’s Bank Accounts Opened in Celebration of the Day of the African Child In celebration of the Day of the African Child, our center organized a special program where individual bank accounts were opened and savings deposited for all children under our care. This initiative aims to inspire hope for the children’s future and encourage them to develop a culture of saving from an early age. According to officials from the Shager City Women and Children Affairs Office, who participated in the event, they expressed their great satisfaction with the program, emphasizing that such actions can have a lasting positive impact on children’s lives.

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *