መስከረም ወር ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት በከተማው የጤና ጣቢያ የተደረገላቸው የጤና ምርመራ መኖሩ የሚታወስ ሲሆን አሁን ግን በበጉ ፈቃድ በሚያገለግሉ የጤና ባለሙያ እና በእርዳታ ባገኘነው የመጀመሪያ ደረጃ የጤና መመርመሪያ መሳሪያ በመታገዝ በህፃናት ማቆያ ግቢ ውስጥ የጤና ምርመራው ተከናውኖላቸዋል።
በቀጣይም በየ 3 ወሩ ተመሳሳይ የጤና ምርመራ እንደሚደረግላቸው ተገልጷል
Prior to the start of the school year in September, health check-ups were conducted at the city’s health clinic. Thanks to the dedication of volunteer health professionals and generous donations of first-level screening tools, we are now able to provide these vital health assessments right here inside our center’s waiting area.
This initiative is part of our ongoing commitment to ensure the well-being and healthy development of every child in our community.
Together, we are making a difference!