Health Checkups Provided for Children Joining the Center for the 2018 Academic Year At the start of the 2018 E.C. academic year, children who joined our center received health screenings conducted by professionals from the Shager City Kura Jida Sub-City Health Office. This health initiative, carried out in collaboration with the local health center, aims to ensure the wellbeing of the children and identify any medical needs early. It was also stated that such regular health checkups will continue in the future, allowing for proper monitoring and follow-up for children who require additional care or attention.
ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ማዕከላችን የመጡ ህፃናት የጤና ምርመራ ተደርጓል በዚህ የትምህርት ዘመን፣ በ2018 ዓ.ም ወደ ማዕከላችን የመጡ ህፃናት በሸገር ከተማ ኩራ ጅዳ ክፈለ ከተማ ጤና ቢሮ አማካኝነት የጤና ምርመራ ተደርጎላቸዋል ። ይህ ተግባር ህፃናቱ ጤናማ እንዲሆኑና ማንኛውም የጤና ፍላጎታቸው ቀድሞ እንዲታወቅ ያስችላልም ተብሏል። እንዲሁም ይህ የጤና ምርመራ ይቀጥላል ተብሎ ተገለፀ ሲሆን፣ ይህም ትኩረት የሚፈልጉ ህፃናትን በቅርበት ለመከታተል እንደሚያስችልም ተገልጿል።